Ο άγιος Μωυσής ο Αιθίοπας (από εδώ)
Σημείωση ΟΟΔΕ: Με μεγάλη χαρά ξεκινάμε την νέα ενότητα της ΟΟΔΕ στην Αμχαρική γλώσσα της Αιθιοπίας, με την επιθυμία να παρουσιάσουμε και σε αυτούς τους ανθρώπους την αρχαία Πίστη την "άπαξ παραδοθείσα" από τον Κύριό μας Ιησού Χριστό στους αγίους Αποστόλους Του, αμετάβλητη και αβεβήλωτη μέχρι τις ημέρες μας. Ζητούμε τις θερμές προσευχές και την στήριξη των εν Χριστώ Ορθοδόξων αδελφών, σε αυτό το γεμάτο ελπίδα, ηλεκτρονικό εγχείρημα! (25 Σεπτεμβρίου 2019).
እባክዎን ጠቅ
OODE ምንድነዉ?
OODE
የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖትን አስተምህሮዎች ለማጥናት፣ በማስረጃ በማደራጀት ተደራሽ ለማድረግና ለኅትመት
(ለንባብ) ለማብቃት የተዘጋጀ የኤሌክትሮኒክ መድረክ ነው። መድረኩ በተለያየ የዕድሜ ክልልና የሥራ መስክ ላይ
በሚገኙ ለኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ መስፋፋት (ለወንጌል መሰበክ) ቅድሚያ በሚሰጡና ጊዜያቸውን ኦርቶዶክሳዊ
ትምህርቶችን ለማጥናትና ለዓለም ለማድረስ በሚያውሉ ግለሰቦች የሚዘጋጅ ነው እንጂ በቀጥታ ከየትኛውም አጥቢያ ጋር
ግንኙነት የለውም።
OODE
ምንም ዓይነት የገንዘብ ድጎማም
አያገኝም፤ የኢንተርኔት ወጪና አንዳንድ ክፍያዎች የሚሸፈኑት በአባላቱ ነው። የጥናት ውጤታቸውን የሚያጋሩና በትርጉም
ሥራ የሚሳተፉ አባላቱ በሙሉ ሁሉም በሚጋሩት የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለመጠበቅ ባላቸው ተናሣሽነት በነጻ ፈቃድ
የሚሳተፉ ናቸው።
OODE
የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን በየጊዜው እያዘጋጀ ለንባብ የሚያበቃ መድረክ ነው። ይህ የኢንተርኔት ድረ-ገጽ
በአሁኑ ጊዜ በሰባት ቋንቋዎች ማለትም በግሪክኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ፣ ጣልያንኛ፣ሮሜንያኛ፣ቱርኪኛ ና ፋርሲ የተዘጋጁ
ድረ-ገጾችን ይይዛል። የአማርኛ ድረ-ገጹ እንዲኖረው የተደረገበት ምክንያትም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
እምነትና ትውፊት ካለን ቅርበትና ዕውቀት የተነሣ ነው።
የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ከቅድመ-ኬልቄዶን ጀምሮ የነበረውን ጥንታዊ ሃይማኖትና ትውፊት ክርስትና በአዋጅ የአክሱማዊው
ሥርወ መንግሥት ሃይማኖት ከሆነበት ጊዜ አንሥቶ በጥቂቱ ለ፲፻፮፻ ዓመታት ጠብቀው አቆይተዋል።
የሮማ መንግስት
ግዛት ከመስፋቱና ለኢትዮጵያም ቅርብ ስለነበረ እንደ ድልድይ ሆኖ ከግርክና ስርያ ክርስትና አገናቸዉ።
ቤተክርስቲያኗ ከቅብት
ቤተክርስቲያን ጋር የእኅትማማች ግንኙነት
ያላት ሲሆን የመጀመርያው የኢትዮጵያ ፖትርያርክ አቡነ ባስልዮስ በ ፲፱፻፶፩ መሾማቸውን ተከትሎ እስኪቋረጥ ድረስም
ጳጳሳት እየተሾሙ የሚመጡት ከግብጽ ነበር።
የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን
አንድምታ የተከተሉት የተርጉም ትዉፈት የ
ሶስት መቶና የሌሎች የቤተ ክርስትያን አባቶች መሆኑ ይታወቃል።
ምንም እንኳ እምነቱ የተነሳው ከሀዋርያት አስተምህሮ ነው
ቢሉም
ይህ
ልማድ
በኩሽና ሴም
በባህልና በፖሊቲካዊ
ምክንያቶች ቄሳውስትና
የእምነት አስተማሪዎች የቤተ
ክርስቲያንን አስተምህሮ
እንዴት
በትክክል
እንደሚያስተምሩ በተጨማሪም ህብረተሰቡ
በእነዚህ አመታት ውስጥ ለአስተምህሮዎቹ ከነበረው አቀባበል የተነሳ ተጠብቆ
ቆይቷል፡፡
ለቤተ
ክርስቲያኒቱ ያዳከሟት ታሪካዊ ክስተቶች እንዳሉ ሆነው የአብነት ትምህርት ቤቶች መዳከም
እና መዛባት
ምእመኑን በተወሰነም ቢሆን ከአባቶች አስተምህሮ እንዲርቅ ያደረገው ይመስላል። OODE በነገረ መለኮት ኮሌጆች፣
በነገረ መለኮት ምሩቃን እና በማኅበረ ቅዱሳን ምእመኑን ወደ አባቶች አስተምህሮ ለመመለስ የሚደረገውን ጥረት
ያደንቃል። የአማርኛ ድረ-ገጹ ዋና ራእይም የእነዚህ አካላትን ጥረት ማገዝና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች
በጥናት የታገዙ ጥልቅ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን በአማርኛ ማድረስ ነው። ዋና ዓላማውም አማኞች ዋና ዋና በሚባሉ
ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ልምምዶች ማለትም በንስሓ ሕይወትና በሱታፌ አምላክ(እግዚአብሔርን በመምሰል ማደግ)
እንዲጠነክሩ ማገዝ ነው።
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዓለምን ሙሉ ያቀረ ነዉ። ሌላው የዚህ ገጽ ዓላማ የግርክና የኢቲዖጵያ
ኦርቶዶክሳውያን ቤተክርስቲያናትን
አራርቀው ያቆዩትን ታሪካዊና ሌሎች ችግሮች ለመፍታት
ይረዳ
ዘንድ ኦርቶዶክሳዊ አቀባበልና
(የችግር አፈታት)
መግባባት
ማስፋት ነው።
ምንም ስንኳ አንዳንዶቻችን አማርኛ ማንበብና መጻፍ ብንችልም አብዛኞቹ ትርጉሞች ላይ አማርኛ ተናጋሪ በሆኑ ሰዎች
ድጋፍ አጊኝተናል። ከOODE ዓላማ ላለማፈንገጥ ስንልም የጸሐፊዎችን ስሞች ሳናካትት የስሞችን የመጀመርያ ፊደላት
ብቻ እንደምንጠቀም እናሳውቃለን።በዚህ አጋጣሚ ኢትዮጵያውያን የነገረ መለኮት ተማሪዎችንና ምሩቃንን በትርጉም
እንዲያግዙን ለመጋበዝ እንፈልጋለን። በትርጒም ሥራው ላይ ሲሳተፉ የአባቶችን ትምህርቶች ለማንበብና ለመረዳት የበለጠ
ዕድል የሚከፍት መሆኑ የታመነ ነውና።
መሠረታዊ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
መጽሐፍ ቅዱስ
የቅዱሳን ሕይወት
የቤተክርስቲያን አባቶች ትምህርቶች
ትዳርና የቤተሰብ ኑሮ
What is “O.O.D.E.”?
The Orthodox Outlet for Dogmatic
Enquiries (OODE) is an electronic, Orthodox magazine
dedicated to the study, outlining, documenting and publishing of the
Christian Orthodox faith. The platform is not associated with any
Diocese in particular, but it is comprised mostly of private individuals
of varying ages and occupations who recognise the primacy of the
Orthodox dogma and contribute their time for the study and dissemination
of Orthodox materials. OODE receives no funding, while involved fees
(internet connection, other) are covered by the individual members. All
contributors share their research or work as translators voluntarily
motivated by the shared commitment to contribute toward the preservation
of the Orthodox faith.
OODE is an electronic periodical
that uploads materials consistently as these become available. The
online website currently includes web pages in eight languages: English, Greek,
French, German, Italian, Romanian, Turkish and Farsi. The rationale for
an Amharic page emanates from our experience and contact with the
Ethiopian Orthodox Täwahәdo
tradition and faith.
All Saints of Africa, orthodox icon from South Africa (here)
|
The Ethiopian faithful have
preserved their indigenous, pre-Chalcedon tradition at least for sixteen
centuries since Christianity was embraced officially by the flourishing
Aksumite Kingdom. This had existed in proximity to the Christianised
Roman Empire, which provided an early conduit for transference of Greek
and Syriac influences into Ethiopia. The Church has been historically
closer to the Coptic Church with Ethiopian bishops being consecrated in
Alexandria, a practice that changed with the enthronement of Patriarch
Basilios in 1959. The Church has preserved an eclectic exegetical
tradition, the
’andәmta
(አንድምታ),
which is attributed to the works of the Nicene and other Early Church
Fathers.
While the tradition officially
embraces apostolic teachings, the Church developed within a
Cushitic-Semitic cultural and political context that influenced how
teachers of the faith and the clergy have articulated Church dogmatics
and theology and the ways in which the general population has received
it over the years.
Historical events that
contributed to the weakening of the Church, in combination with a weak
training in exegesis among rural clergy, have resulted in what could be
described as distortions of apostolic teachings. OODE acknowledges
recent efforts by the Association of Theologians in Addis Ababa, the
modern theological colleges and also the sub-division of the All Saints’
Association under the Sunday School department of the Church known as
the Maḫәbärä Qәdusan
(ማኅበረ
ቅዱሳን) to revive
the faith by returning to Patristic works and basic dogmatics. The
vision behind the Amharic page is to support these groups’ efforts to
reinvigorate the Orthodox faith among the Ethiopian Orthodox Täwahәdo
Christians by making available to Amharic speakers the extensive and
well-researched resource base of the OODE. The aim is to strengthen the
faith of the believers toward achieving the authentic Orthodox
experience of purification, enlightenment and
theosis
(እግዚአብሔርን
መምሰል).
Orthodoxy is a global faith and
a global message for everyone to assimilate and to embody. Another
motivation for this page is to promote an Orthodox attitude of
acceptance and understanding to overcome historical, culture-specific
biases or ethnocentric sentiments that have kept the Eastern Orthodox
and the Ethiopian Orthodox Täwahәdo
Churches at a distance.
While some of us speak and write
Amharic, we have been supported in most translations by native Amharic
speakers. To keep in line with the general vision of the OODE, we have
avoided using names and we rather use initials. We are especially
interested in attracting young Ethiopian theologians to support us in
translations, providing them in turn with an opportunity to improve
their understanding of early Church Fathers’ works available on the
website. We welcome all
expressions of interest. Orthodox Ethiopia (tag)
Moses the Ethiopian, the Black Saint & Teacher (& other Ethiopian saints in the Orthodox Church)
Δεν υπάρχουν σχόλια:
Δημοσίευση σχολίου